እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ

 #ሰዎች በክርስትና ሕይወት እየቀነሱ ወይም ወደኃላ እየተመለሱ ወይም ደግሞ እየወደቁ እንዳሉ የሚያሳዩ አራት ዋና ዋና ምልክቶች፦


❶ የእግዚአብሔርን ቃል ለማንበብ፥ ለማጥናትና ለመጸለይ ያለው ፍላጎት ከቀን ወደቀን በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ ይመጣል።


❷ ከአማኞች ወይም ከቅዱሳን ጋር መንፈሳዊ ሕብረት የማድረግ፣ አንድ ላይ የመሆን፣ እግዚአብሔርን በጋራ የማምለክ ፍላጎት ከቀን ወደቀን እየወረደ ይመጣል።


❸ በመንፈሳዊ ሕይወት ጠንክሮ ወደፊት የመቀጠል፣ የማድግ ወይም ደግሞ የመጨመር ፍላጎት ቀስ በቀስ እየጠፋ ይመጣል።


❹ ለጥፋቱና ለድክመቱ ዘወትር ምክንያት ይደረድራል ካልሆነ ደግሞ ስለሌሎችን ተጠያቂ ያደርጋል።

Comments

Popular posts from this blog

መንፈሳዊ አገልግሎት

3ቱ የክርስቲያን ልብሶች

መንፈሳዊ እርጅና