Posts

Showing posts from March, 2021

መንፈሳዊ አገልግሎት

Image
  Skip to content መንፈሳዊ አገልግሎት “ልጆቼ ሆይ፥ በፊቱ ትቆሙና ታገለግሉት ዘንድ፥ አገልጋዮቹም ትሆኑ ዘንድ፥ ታጥኑለትም ዘንድ እግዚአብሔር መርጦአችኋልና ቸል አትበሉ።” 2 ዜና 29፥11 ልጆቼ ሆይ እግዚአብሔር መርጦአችኋልና ቸል አትበሉ፦ ✅በፊቱ ትቆሙ ዘንድ  ✅ታገለግጉት ዘንድ  ✅ታጠኑለት ዘንድ ◆ መግቢያ ◈መንፈሳዊ አገልግሎት ከመንፈሳዊ ሕይወት አይበልጥም። ◈አገልግሎት በሕይወት ተጨምቀው የሚወጣው ጁስ ነው። ◈በሕይወታችን ኢየሱስ ማሳየት ቀዳሚ አገልግሎት ነው። ◈ከአገልግሎት በፊት ሰውነትን ሕያውና ቅዱስ አድርጎ ማቅረብ ይቀድማል። አገልግሎት ምንድነው? ◆ አገልግሎት፦  ሌሎችን መረዳት ነው። የእግዚአብሔር ትዕዛዝ መፈጸም ነው። እግዚአብሔርና ሰዎችን ማስደሰት ነው።  የተጠራንበት ሁለተኛው ዓላማ መፈጸሚያ ነው። አገልግሎት በትክክል እንዳናገለግል የሚያደርግ ምክንያት ምንድነው? ◆ የአገልግሎት እንቅፋት ቸልተኛ መሆን ጸጋውን አለማወቅ ኃጢአት የአገልግሎት ስምሪት ማጣት አገልግሎት የሚያስከፍለውን ዋጋ ለመክፈል ፈቃደኛ አለመሆን ወይም ትዕግሥት አለመሆን ሩቅ ያለውን ብድራት ቅርብ አድርጎ ማየት ብድራት መኖሩን ጭምር አለማወቅ የእግዚአብሔር መሳሪያ ወይም ትጥቅ ምንድነው? ◆ የአገልግሎት ትጥቅ፦ የመንፈሳዊ ቅዱስ ኃይል ጸምና ጸሎት የእግዚአብሔር ቃል ቅድስና ሕይወት የአገልግሎት ሸክም ለአገልግሎት አቅም እንድኖር የሚያደርግ ምንድነው? ◆ የአገልግሎት አቅም፦ ቅድስና ጸሎት የእግዚአብሔር ቃል የአገልግሎት ክብር ምንድነው? ◆ የአገልግሎት ክብር፦ የእግዚአብሔር መገኘት የአገልግሎት ማእከል ምንድነው? ◆ የአገልግሎት ማእከል ፦ ኢየሱስ ክርስቶስ የአገልግሎት Scope እስከየት ነው? ◆የአገልግሎት Scope (መጠን ራዕ...

the world, the flesh, and the devil

 In Christian theology , the world, the flesh, and the devil ( Latin : mundus, caro, et diabolus ; Greek ό κοσμος, ή σαρξ, και ό διαβολος ) are often traditionally described as the hree enemies of the soul . As the sources of temptation, they are viewed as in opposition to the Trinity . They are reflected in the Temptation of Christ in the desert: the world: to tempt God by casting himself off the pinnacle; the flesh: to turn stones into bread; and the devil: to worship Satan. These are the same three temptations one renounces at baptism. [1] The roots of this triad are possibly to be found in Jesus' parable of the Sower: the three scenes of unproductive soil represent " Satan " (birds eating the seed), shallow and unreceptive believers (corresponding to weak "flesh"?), and "the cares of the world and the lure of wealth" ( Gospel of Mark 4:15–17). [citation needed] These three are also present as a triad in the Letter to the Ephesians chapter 2, verses...

ሳንሰራ በአዳም___ሳንሰራ በኢየሱስ

Image
ሳንሰራ በአንዱ(በአዳም) ምክንያት ሞትን ፣ ሳንሰራ በአንዱ(በክርስቶስ) ምክንያት ህይወት አገኘን ሳንሰራ በአዳም ተኮነንን ፣ ሳንሰራ በኢየሱስ ፀደቅን ሳንሰራ በአዳም ሙታን ሆንን ፣ ሳንሰራ በክርስቶስ ሕያዋን ሆንን!! ሳንሰራ በአዳም ተኮነንን ፣ ሳንሰራ በክርስቶስ ፀደቅን!! ሳንሰራ በአዳም ተረገምን ፣ ሳንሰራ በክርስቶስ ተባረክን!! ሳንሰራ በአዳም ተቅበዘበዝን ፣ ሳንሰራ በክርስቶስ አረፍን!! ሳንሰራ በአዳም አለመታዘዝ ሀጥያተኞች ሆንን ፣ ሳንሰራ በክርስቶስ መታዘዝ ፃድቃን ሆንን!! ሳንሰራ በአዳም ወደቅን ፣ ሳንሰራ በክርስቶስ ተነሳን!! ሳንሰራ በአዳም ጠፋን ፣ ሳንሰራ በክርስቶስ ተገኘን!! ሳንሰራ በአዳም ጠወለግን ፣ ሳንሰራ በክርስቶስ ለመለምን!! ሳንሰራ በአዳም ተሸነፍን ፣ ሳንሰራ በክርስቶስ አሸነፍን!! ሳንሰራ በአዳም ሞት ነገሰብን ፣ ሳንሰራ በክርስቶስ በሕይወት ነገስን!! ሳንሰራ በአዳም ቆሰልን ፣ ሳንሰራ በክርስቶስ ተፈወስን!! ሳንሰራ በአዳም ባሮች ሆንን ፣ ሳንሰራ በክርስቶስ ልጆች ሆንን!! ሳንሰራ በአዳም ጠላቶች ሆንን ፣ ሳንሰራ በክርስቶስ ወዳጆች ሆንን!! ሳንሰራ በአዳም በጨለማ ኖርን ፣ ሳንሰራ በክርስቶስ በብርሃን ኖርን!!

የአገልግሎት ትክክለኛ ምንነት ማወቅና መኖር

የአገልግሎት ትክክለኛ ምንነት ማወቅና መኖር  1.የትምህርቱ አስፈላጊነት  ትምህርቱ ለምን አስፈላጊ ሲባል መንፈሳዊ ሕፃንነት በተለይም የአገልግሎት ምንነትና ትርጉም በትክክል ያለማወቅ፤ አውቆም በትክክል  ያለመኖር ችግር ጎልቶ እየታየ ስላለ በአገልግሎት ምንነት ዙሪያ በተወሰነ መልክ ግንዛቤ ለመስጠት ነው። 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥1 “እኔም፥ ወንድሞች ሆይ፥ የሥጋ እንደ መሆናችሁ፥ በክርስቶስም ሕፃናት እንደ መሆናችሁ እንጂ መንፈሳውያን እንደ መሆናችሁ ልናገራችሁ አልቻልሁም።”  ዕብራውያን 5፥12-14 "ከጊዜው የተነሳ አስተማሪዎች ልትሆኑ ሲገባችሁ፥ አንድ ሰው ስለ እግዚአብሔር ቃላት መጀመሪያ ያለውን የሕፃንነትን ትምህርት እንዲያስተምራችሁ እንደ ገና ያስፈልጋችኋልና፤ የሚያስፈልጋችሁም ወተት ነው እንጂ ጠንካራ ምግብ አይደለም። ወተት የሚጋት ሁሉ ሕፃን ስለ ሆነ የጽድቅን ቃል አያውቅምና፤ ጠንካራ ምግብ ግን መልካሙንና ክፉውን ለመለየት በስራቸው የለመደ ልቡና ላላቸው ለፍጹማን ሰዎች ነው። 2.የትምህርቱ ዓላማ የትምህርቱ ዓላማ፦ እያንዳንዱን የኳይር አባል ከመንፈሳዊ ሕፃንነትን በማላቀቅ ወደ መንፈሳዊ ብስለት ማሸጋገርና የአገልግሎትን ትክክለኛ ምንነትና ትርጉም በሚገባ እንዲረዱ ማድረግ ነው። 3.የትምህርቱ ግብ የትምህርቱ ግብ፦ እያንዳንዱ የኳይር አባል ከመንፈሳዊ ሕፃንነት ተላቆ የአገልግሎትን ትክክለኛ ምንነትና ትርጉም በሚገባ ተረድተው እውነተኛ አገልጋይ ሆኖ ሲገን ማየት ነው።  1. የአገልግሎት ምንነት  1.አገልግሎት እድል ነው። ◈አገልግሎት የሰማይና የምድር ጌታ የሆነውን ታላቁን እግዚአብሄርን ለማገልገል የተሰጠ እድል ነው፡፡ ዘኍልቁ 16፥9 “የእስራኤል አምላክ ከእስራኤል ማኅበር የለያችሁ፥ የእግዚአብሔርንም ማደሪያ አገል...